1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

DW Amharic የዓለም ዜና፤ የሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2016

-የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ ወታደራዊ ዘመቻን ለመጀመር ወደ 100 ሺህ የሚሆኑ የራፋህ ነዋሪዎች አካባቢዉን ለቀዉ እንዲወጡ አዘዘ። -የአዉሮጳ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ተጠሪ ጆሴፕ ቦሬል እስራኤል በራፋህ የሚገኙ ሲቪል ነዋሪዎች እንዲለቁ ትእዛዝ ማስተላለፏ ሁኔታዉን አስከፊ ያደርገዋል ሲሉ አሳሰቡ። የዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበኩላቸዉ በፍልስጤማዉያን ላይ ሌላ እልቂት እያንዣበበ ነዉ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። -በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና አገልጋዮቿ ላይ የሚደረገው "ማሳደድና እስር በአስቸኳይ ይቁም" ሲል እናት ፓርቲ ጠየቀ። -ቻድ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እያካሄደች ነው።

https://p.dw.com/p/4fYnG
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

Äthiopien Alamata City Gondar
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-News-DWcom

የዓለም ዜና

ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና የዜና ትንታኔዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ።