ውዝግቦችኢትዮጵያየተመ የሕጻናት መርጃ ድርጅት በትግራይ ለሕጻናትና ቤተሰቦቻቸው ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoውዝግቦችኢትዮጵያ26 የካቲት 2016ማክሰኞ፣ የካቲት 26 2016ባለፈው ሣምንት ትግራይን የጎበኙት የተባበሩት መንግሥታት ሕጻናት አድን ድርጅት (UNICEF) ምክትል ዳይሬክተር ቴድ ቻይባን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የከፋ ሰብአዊ ቀውስን ለማስቀረት ለሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸው የሚቀርበውን ርዳታ እንዲያሳድግ ጥሪ አቅርበዋል። https://p.dw.com/p/4dADrማስታወቂያ