ፖለቲካየኤርትራ ፌስቲቫልን ያደፈረሰው የዴን ሐጉ ብጥብጥ በከፊል To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ12 የካቲት 2016ማክሰኞ፣ የካቲት 12 2016በኔዘርላንድ የደዴን ሐግ ከተማ ባለፈው ቅዳሜ የተካሄደው የኤርትራውያን ፌስቲቫል በረብሻ እና ትርምስ መደርፍረሱ መነጋገሪያ ሆኗል። የኤርትራ መንግሥት ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች በተጋጩበት በቅዳሜው ትርምስ ቢያንስ ስድስት የኔዘርላንድ ፖሊሶች መጎዳታቸውን እና ከባድ የንብረት ጉዳት መድረሱን የሀገሪቱ ፖሊስ ዐስታውቋል ። ጥፋት አድራሾች ላይ ተገቢው ቅጣት ይተግበር የሚሉ ድምፆች በኔዘርላንድ እየተስተጋቡ ነው ። https://p.dw.com/p/4cd17ማስታወቂያየቪዲዮ ዘገባ፦ ዶይቸ ቬለ ምስል፦ ከሮይተርስ