ማስታወቂያ
ሃይማኖታዊ ጾም ሙስሊሞችን እና ክርስቲያኖችን ብሎም በመላው ዓለም የሚገኙ ሌሎች በርካታ እምነቶችን የሚያሰባስብ መንፈሳዊ ተግባር ነው ። በጾም ወቅት ሰዎች በዋናነት ከፈጣሪ ጋ ጥልቅ ግንኙነት እንዲኖራቸው ይማጸናሉ ። የሌሎችን ስሜት መረዳት እና መጋራት ብሎም ተመስጦ በጾም ወቅት ከሚፈጸሙ ተግባራት ይመደባሉ። ለመሆኑ በሙስሊሞች የረመዳን ቅዱስ ወር እና በክርስቲያኖች የፋሲካ ወይንም ዐቢይ ጾም ወቅት ምን የሚመሳሰሉ ነገሮች አሉ?
የቪዲዮ ዘገባ፦ ዶይቸ ቬለ (DW) ቦን